ትውልድ አርአያ ይፈልጋል፤ ‹‹እንደ እገሌ መሆን እፈልጋለሁ›› የሚለው አርአያ፡፡ እነዚህን አርአያዎች ማግኘት የሚቻለው ደግሞ በጎ የሠሩትን ሰዎች ስናሳውቃቸውና ስናከብራቸው ነው፡፡ በተራራ ላይ ያለች መብራት ልትሠወር አይቻላትም እንዲሉ እነዚህን መብራቶች ወደ ተራራው ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

1. በመምህርነት ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

መምህር ስመኘው መብራቱ

2. ለኢትዮጵያ በጎ የሰሩ የውጪ ሃገር ዜጎች ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

ሬልዶፍ ኬ. ሞልቬር - Reidulf K. Molvaer

3. መንግስታዊ ሃላፊነትን በብቃት በመወጣት ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም

4. በበጎ አድራጎት ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

አቶ መኮንን ሙላት

5. በቅርስና ባህል ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

አባ ገብረ መስቀል ተሰማ

6. በሳይንስ ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ

7. በንግድና ስራ ፈጠራ ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

    

አቶ ተቻለ ሃይሌ

8.  በሚዲያና ጋዜጠኝነት ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

    

ጸጋዬ ታደሰ (ጸጋዬ ሮይተርስ)

9. በኪነጥበብ (ዜማ) ዘርፍ የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ተሸላሚ

    

አበበ ብርሃኔ

10. የ 2010 ዓ.ም. የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ

ክቡር አቶ ለማ መገርሳ